የአፄ ምንልክን ስም ከአድዋ ላይ የመሰረዝ ሴራ በአብይ አህመድና ጀሌዎቹ !
Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን · “የዓድዋ ድል በዓል ምኒልክ አደባባይ ይከበራል” የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር አዲስ አበባ: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በምኒልክ አደባባይ እንደሚያከብር እና ሕዝቡም በተለመደዉ መንገድ በዓሉን በአደባበዩ ለመታደም እንዲገኝ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ገለጸ፡፡ በዓሉ በምኒልክ አደባባይ እንደማይከበር የሚወራዉ ወሬም ከመረጃ ክፍተት እና አለመናበብ የመጣ ነዉ ብሏል ማኅበሩ፡፡ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


