Breaking News

Recent Posts

በህግ ማስከበር ዘመቻ ስም ታፍነው የተወሰዱ ሰዎች ስም ዝርዝር !

ከድርጅቱ አመራሮች የግል ገፅ እንደምንረዳው እስካሁን በእስር ላይ እንደሆኑ የተረጋገጠ የአብን አመራሮችና አባላት ፣ አብዛኞቹ ወደ ፍርድ ቤት ገና አልቀረቡም። ብዙዎች ድብደባና እንግልት የደረሰባቸው ሲሆን ፣ የት እንደተወሰዱ የማይታወቁም አሉበት። የአብን ስራ አስፈፃሚ እንደ አንድ አካል የጋራ መግለጫ እንኳን ማውጣት እንዳልቻለ እያየን ነው። በአማራ ህዝብ ላይ የሚደረገውን አንገት የማስደፋት ዘመቻ በዝምታ ይሁንታ ሰጥቶታል። የፋኖን ስም እንኳን ለማንሳት የተጠየፈ ድርጅት ሆኗል።ይህ …

Read More »

ከአብን ስራ አስፈፃሚ አባልነቴ በፈቃዴ ወጥቻለሁ – ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር )

አብን ባለፈው የካቲት አካሂዶት በነበረው ጊዜያዊ የአስፈፃሚ ሪፎርም ላይ ንቅናቄው በቀጣይ 3 ወር ውስጥ የሚያካሂደው ሪፎርም ተከናውኖ አዳዲስ አመራሮች እስኪመረጡ ድረስ ከ2 እስከ 3 ወር ላልበለጠ ጊዜ ወደ ስራ አስፈፃሚ እንድመለስ የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ ወስኖ ነበር። ወደ አመራርነት የመመለስ ፍላጎት ባይኖረኝም የድርጅቴ ውሳኔ ስለነበር ውሳኔውን ተቀብየው ቆይቻለሁ። ለአጭር ጊዜ ብየ የተመለስኩበት ጊዜ ስለተጠናቀቀ እንዲሁም ወደፊት ጊዜው ሲደርስ በምገልፃቸው ምክንያቶች ካለፈው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.