Breaking News

Recent Posts

የአማራ ጥያቄ

መንግስት እውነት አለ ከተባለ ለፌደራል መንግስቱ የምንጠይቀው ቢኖር፦ 1) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ፣ የመከላከያ ሚኒስትሯና ኢታማዦር ሹሙ በተፈጠረው ጉዳይ ላይ ግልፅ ማብራሪያ እንዲሰጡን እንጠይቃለን። 2) የመከላከያ ሰራዊት በንፁኃን አማራዎች ላይ ግድያ እንዲፈፀም ትዕዛዝ የሰጡ አመራሮችና ወንጀሉን የፈፀሙ የሰራዊቱ አባላት በሕግ እንዲጠየቁ ይጠይቃል። በንፁኃን ዜጎች ላይ ለደረሰው ግድያም መንግስት ይቅርታ እንዲጠይቅና ለተጎጂ ቤተሰቦችም ካሳ እንዲከፍል እንጠይቃለን። 3) የመከላከያ ሰራዊት የክልሉ መንግስት …

Read More »

የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) በአ.አ – በረራ ምስርታውን በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል

ከብዙ ውጣውረድ በኋላ የአማራ ተማሪወች ማህበር (አተማ) የአ.አ /በረራ ምስርታውን በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል። በምስረታውም ፎታው ላይ እንደምታዩት ከአዴፓ የአአዩ ተወካይ አቶ ፍትሀለው፣ከአብን ደግሞ የአብን ም/ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ተገኝተዋል። አንድ ላይም የዳቦ መቁረስና ለተማሪዎች ንግግር አድርገዋል። ማህበሩን የሚመሩን የሚያዋቅሩ አመራሮችም ተመርጠዋል። ተማሪ አለሙ አራጌ – ፕሬዝዳንትነት፣ ተማሪ ካሳውን – ም/ፕሬዝዳንትነት ተማሪ ሮዛ ሰለሞን –  በፀሀፊነት በቀጣይ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍን እንዲመሩ ጉባኤው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.