Breaking News

Recent Posts

Oromization of Ethiopian Airlines

አየር መንገዱን ኦሮሞናይዝ የማድረግ ዘመቻ፦ #ሰበር_ዜና_‼️‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት ተነሱ። በምትካቸው ምንም የንግድ አየር መንገድ እውቀት የሌለውን  ጄነራል ይልማ መርዳሳን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተተክቷል። አቶ ግርማ ዋቄ የተሾሙት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ ነበር።

Read More »

ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ ልዩ ወቅታዊ መግለጫ

#ሰበር_ዜና ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ ልዩ ወቅታዊ መግለ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ሕዝብ ላይ ዘምቶ በመግለጫ ማድበስበስ አይቻልም (ግንቦት 27/2015) ሃገር ወዳድ ወገናችን ሆይ! ባለፈው 5 ዓመት በሕዝብ ድጋፍ የሃገሪቱ መሪ የሆነው አብይ አህመድ አምነህ ሥልጣን ከሰጠኸው በኋላ ሃገርህን እየበታተናት እንደሆነ አንተን መንገር አያስፈልገንም። በአማራ ወገንህ ላይ ብቻ የሚፈጽመውን የዘር ማጥፋትና …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.