Breaking News

Recent Posts

ፋኖና መንግስት ዛሬ ተስማሙ! ፋኖ ትጥቅ አይፈታም!

ከፋኖ የተሰጠ ጥብቅ መግለጫ15/8/2012ሁሉም አማራ(ኢትዮጵያዊ) ይሄን መግለጫ ያንብበው ለሌላውም ያጋራው በአርበኛ መሳፍንት የሚመራው የፋኖ ሀይል እንዲሁም በሌሎች ጀግና የፋኖ አመራሮች የሚመራው አይበገሬው የፋኖ ሀይል በታላቁ የአማራ ህዝባችን ላይ ጭቆናና በደልን ሲያደርሱ በነበሩ አሁንም እጃቸውን ካልሰበሰቡ ሆድ አደር ካድሬዎች ጋር እየተጋፈጥን ህይወታችንን እየገበርን መቆየታችን ይታወቃል የመጨረሻ ግባችንም የነበረው የፋኖን አደረጃጀት በማጠናከርና …

Read More »

ተማሪዎቹን ያገተው ቡድን ተናገረ!

  https://www.facebook.com/100010676376547/posts/1150847861947749/ የአማራ ተማሪዎችን ያገተው ቄሮ ማመኑን ተናገረ!=============================== የታገቱ የ17 ተማሪዎችና ቤተሰቦች ዝርዝር መረጃ ይህንን ይመስላል። 1,በላይነሽ መኮንን ደምለዉ ( Agro Economics 1st year ) የትውልድ ቦታ ደቡብ ጎንደር አዲስ ዘመን:- የቤተሰብ ስልክ +251977609506 2,ሳምራዊት ቀሬ አስረስ (Journalism 2nd year )ምዕራብ ጎጃምየቤተሰብ ስልክ +251918081082 3,ዉዴ ግርማዉ ፈጠነ ( Agro Economics 3rd) …

Read More »

የአብይ አህመድ ጉዱ ሲጋለጥ ‬!

‪‪ወለጋ ላይ ኔትወርክ አጥፍተን ድራሻቸውን አጠፋናቸው የተባሉት ኦነግ ሼኔወች በመንግስት እውቅና ለፋሲካ አመትባል 40 ፍሪዳ ተጥሎላቸው ያንን በልተው የተረፋቸውን ቋንጣ ዘልዝለው ሰቅለውታል ‬‪ብዛት ያለው ቢራ ተልኮላቸው ጠጥተው ሰክረው ይህን ፎቶ ተነስተው በመልቀቃቸው አብይ መናደዱንም ሰምተናል:: አስመሳዩ አብይ አህመድ ኦነግን እየመታን ስለሆነ እናንተ ደግሞ ፋኖን አጥፉ ብሎ ቀጭን ትዛዝ ሲሰጥ እነ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.