Breaking News

Recent Posts

ከምሁራን ለመንግስት የቀረበ አስቸኳይ ግልጽ ጥሪ!!

የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ባልታወቁ ሰዎች መገደልን ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው አመጽ ብሄርንመሰረት ያደረገ ጭፍጨፋና ከፍተኛ የንብረት ውድመት ደርሷል። የዜጎችን ሕይወትና ደህንነትየመጠበቅ ሃላፊነት ያለበት የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ መዋቅር ቸልተኝነት ለጉዳቱ አስከፊነትአስተዋጽዖ ማድረጉም ተሠምቷል። የፌዴራሉ መንግስት ስላም እና መረጋጋትን በማስከበር፣የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሃላፊነቱን፣ በተገቢው መንገድ መወጣትም ያልቻለበት ሁኔታምተከስቷል። ሃገሪቱን ማለቂያ ወደ ሌለው ደም መፋሰስ ለመውሰድ፣ ባለ በሌለ ሃይላቸውእየሰሩ የሚገኙ የጥፋት ሃይሎች፣ በይፋ በሰጡት የአመራር …

Read More »

Ethnically motivated Attacks in Ethiopia°

Following the killing of a prominent singer and activist, Hachalu Hundessa, Oromia deputy police commissioner Girma Gelam, described the events of the past week as having “claimed the lives of up to 150 civilians.” Youths carrying sticks and metal rods in the Oromia region have attacked people from other ethnic groups, residents and witnesses said. Properties belonging to non-ethnic Oromos …

Read More »

የዘር ጭፍጨፋ በኢትዮጵያ። መነበብ ያለበት!

የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፀመ በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞዋል የአገሪቱ መንግስት በተባበሩት መንግስታት ሰብአዊ መብት የፀጥታው ምክር ቤት ሳይቀር ከፍተኛ ጫና ተነስቶበታል። ንፁሀንን ቆመው አስገድለዋል እራሳቸውን እንኩዋን እንዳይከላከሉ በክልሉ የፀጥታ ሀይሎች ጭምር ግድያ ተፈፅሞዋል ። ንፁሀን ቤታቸው ውስጥ ተቃጥለዋል የማምለጫ በሮች በክልሉ ልዩ ሀይል ዝግ ተደርጎባቸው በቀጥታ በአሰቃቂ ሁኔታ ብዙወች ተገድለዋል በዚህም የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞዋል ሲልም የነገሩን ጉዳይ አክፍቶታል። …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.