Breaking News

Recent Posts

የገዳ ሥርዓትና ትምህርት በቲቪ ሊተላለፍ ነው።

የገዳ ሥርዓትና ትምህርት በቲቪ ሊተላለፍ ነው።———————በ21 ክፈለዘመን ለአድስ አበባ ልጅ የጋርዮሽ ሥርዓት ሊያስታምሩት ነው? በአድስ አበባ የብሊት ሽያጭ ሰይጧጡፍ ህዝቡ ይብቃን ማለት ይገበዋል። የሽዋ ቱለማ ህዝብ ደግም ተወራሪ ሆነሃል። የሸዋ ኦሮሞን የቱለማን ህዝብ ዝቅ አድርጋው የበሰበሰ የአኖሌ ሃውልት ግዜ የለፈበትንን ገዳ ክብር ስሰጡት ተግሰናልበጋዳ ስም የሃይመኖት መፍፋፊያ ተቀጥሎበት ቦረንትቻንና ኦርቶዶክስ አንድ ለማድረግ ስሞከረ ተዝበነዋል።ጋዳ ራሱን የቻለ የጥንት ታሪክ ወደ ኢስሊምናት …

Read More »

ከንቲባው ድምፃቸው ጠፋ!

የባህር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር መሃሪ ታደሰ ለ15 ቀን እረፍት ቤተሰብ ጥየቃ ብለው አሜሪካን ቢጓዙም ሳይመለሱ ወራት እያስቆጠሩ ነው አሁን ላይ ደግሞ መረጃ የሚያደርሱበትን በግላቸው የሚጠቀሙበትን የፌስ ቡክ አካውንት ዲ አክቲቪ አድርገዋል ይህ ነገር አጋጣሚ ነው ወይስ እንጠርጥር ከተማዋ ከ2009 ዘጠኝ ወዲህ ከንቲባ ሲሾም ሲሻርባት የረባ ስራ ትልልቅ የመሰረተ ልማት ዝርጋታወች በሚያስፈልጋት ልክ ሳይገነባላት የሄደን ዳቦ ቆርሳ ስትሸኝ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.