Breaking News

Recent Posts

የጎንደር ፋኖ በአንድ እዝ መጠቃለላቸው !

የጎንደር ፋኖ በአንድ እዝ መጠቃለላቸውን ስስማ በጣም ደስ ብሎኛል:: የመይሳው ልጆችን ከልብ ነው የምንወዳቸው:: የጎንደር ፋኖዎች የሚታወቁት ባህሪያቸው ሀገራቸውን ይወዳሉ ሀይማኖታቸውን ያከብራሉ ባህላቸውን ይጠብቃሉ ስነ ምግባር አላቸው ጀግኖች ናቸው:: እነ ውባንተ እነ ናሁ ከዚህ ምድር የወጡ ጀግኖቻችን ናቸው:: የጎንደር ፋኖ አንድ ሆነ ማለት የፋሺስቱ እድሜ እያጠረ መሄዱን ያሳያል:: ባንዳዎቹና አጋሰሶቹ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.