-
የኮሮና መድሃኒት በኢትዮጵያ ተገኘ:: ሀኪም አበበች ናቸው ያገኙት !
የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More » -
ተማሪዎችና መምህራን በዛፍ ጥላ ስር እና በዳስ ውስጥ ትምህርት እየተንገላቱ ነው
-
Traditional Amhara Clothing
-
ትችት በፋኖ ላይ ! critics about FANO
ይድነቃቸው ሸዋንግዛው በክንድህ የበታች የፋኖ አባላትን የላይኛው የፋኖ መሪ ወታደራዊ ተክለ ቁመና ባለው መልኩ ካልተቆጣጠራቸው …
Read More » -
ማስጠንቀቂያ ለዲያስፖራ ! Travel Warning to Ethiopia !
-
ብልጽግናና ህወሀት ወልቃይትን ለትግራይ ለመስጠት ተስማሙ ! አቶ ቻላቸው አባይ
Recent Posts
ጦርነት ተጀመረ !
ህወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት በመሰንዘሩ ሀገር እና ህዝብ ለማዳን ሲባል መከላከያ ሠራዊቱ የኃይል እርምጃ እንዲወስድ መታዘዙን ገለጹ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ከእኩለ ሌሊት በኋላ እንዳስታወቁት ህወሓት ትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱን እና የሰሜን እዝን ለመዝረፍ መሞከሩን አስታውቀዋል። ህወሓት በአማራ ክልል በዳንሻ በኩልም ጥቃት መክፈቱን …
Read More »የብልጽግና ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው ? ታማኝ በየነ
የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ! ~~~~~~~~~ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው ? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?ሁልጊዜም መልክትዎን የሚያስተላለፉት በሶስት ቋንቋ …
Read More »