ያለ ህግ ነጥቀዉን በህግ ጠይቀን ነበር:: ዳግማዊት ሞገስ
ህገመንግስት ማለት ለኔ የህዝቦች የጋራ መተዳደሪያ ሰነድ ማለት ነዉ። አለም ላይ ከሚያስተዳድረዉ 100ሚሊየን ህዝብ ዉስጥ የ 60 ሚሊየን አማራ ዉክልና የሌለዉ ብቸኛ መተዳደሪያ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነዉ። እነሱ ለ አንድ ሰዉ ሆድ ሲሉ ለሚጥሱት ህገ መንግስት ለአንድ ክልል ሲባል አይቀየርም ማለት ተገቢ አይደለም። እኛ በህግ አልሞትንም፣ እኛ በህግ የዘር …
Read More »