Breaking News

Recent Posts

TODAY at X Space at 1:00 PM EST. አርበኛ ካፔቴን ማስረሻ ሰጤ የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት የውጭ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ

Join us TODAY at X Space at 1:00 PM EST. አርበኛ ካፔቴን ማስረሻ ሰጤ የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት የውጭ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ እና የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሠራዊት ጎጃም ዕዝ ዋና አዛዥ ጋር ቆይታ እናደርጋለን። 1PM EST 7PM EU Time 6 PM UK Time መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ Amhara Fano People’s organization የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ ) www.amharafano.org #ስርነቀልለውጥ #AFPO …

Read More »

የኢትዮ_ ጅቡቲ ባቡር፣ የታከለ ኡማና የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የግል ንብረት!!!

ቀን ጥር 2017 የኢትዮ_ ጅቡቲ ባቡር፣ የታከለ ኡማና የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የግል ንብረት!!! ማስታወሻ የአብይ አህመድ ግፈኛ እና ዘረኛ አገዛዝ የአማራን ህዝብ በጄቶችና በተዋጊ ሄሊኮፕተሮች፣ በድሮኖችና በመድፎች በሚጨፈጭፍበት በዚህ ክፉ ዘመን፤ ኢትዮጵያ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ወገቧ ተሰብሮ በተሽመደመደችበት፣ ሰላም እና ደህንነቷ ተናግቶ መኖር አለመኖሯ ጥያቄ ውስጥ በወደቀበት በዚ ቀውጢ ወቅት፣ የአንድን ድርጅት ጉዳይ አንስቶ ሃተታ ማቅረብ እጅግ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.