Disaster of Ethiopian Banking system !
የባህርዳሯ ነኝ is feeling angry. I hate Ethiopian banking system! 🙁 ትላንት ያጋጠመኝን ላጫውታችሁ። ንግድ ባንክ ገንዘብ ለማውጣትና እግረመንገዴንም ወደ ተለያዮ አካውንቶች ገንዘብ ለመላክ ሄድሁ።ለእጅ ገንዘብ የምፈልገውን ወጪ በሚለው ፎርም ላይ ሞላሁና በዛው ጠጋ ብዬ ዳሸንና አባይ ባንክ ገንዘብ ከመላክ የትኛውን ፎርም ነው መሙላት ያለብኝ ስላት፣”ከእኛ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ መላክ አይቻልም” ብላኝ እርፋ! ገርሞኝ ዝም አልሁ። ምን ላድርግ ብየ ስጠይቃት “ብር አውጥተሽ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች












