Breaking News

Recent Posts

ታከለ ኡማና እስክንድር ነጋ ተገናኙ !

ሰበር ዜና  —– ታከለ ኡማና እስክንድር ነጋ ተገናኙ —— ህዝባዊ ስብሰባዎች እንዲፈቀዱ ተስማሙ ——- በዛሬው ዕለት፣ መጋቢት 30 ቀን 2011 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት፣ እንደመነሻ ሃሳብ ሆኖ፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ ልዩነቶች እንዳሉ፣ ልዩነቶች ግን በሰላማዊ መንገድ መፈታት እንዳለባቸው ተስማምተዋል፡፡ በቀጣይነትም፣ ወደዋናው አጀንዳ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.