Breaking News

Recent Posts

ተማሪዎቻችንን ልቀቁ !

የታገቱት ተማሪዎች እስካሁን ድምጻቸው አልተሰማም …. – ህዳር 20/21 የታገቱበት ቀን – ህዳር 24 አምልጣ የወጣችው ተማሪ መታገታቸውን የተናገረችበት – ታህሳስ 27 አቶ ተመስገን ጥሩነህ በጋዜጣዊ መግለጫቸው የታገቱ ተማሪዎች እንዳሉ ቁጥራቸውም እስከ 4 እንደሚደርስ ገለጹ – ጥር 2 አቶ ንጉሱ ጥላሁን ስለታገቱት ተማሪዎች በሰጡት መግለጫ 21 ተማሪዎች መለቀቃቸውንና 6 ተማሪዎች ታግተው እንዳሉ ገለጹ – ጥር 8 የኦሮሚያ የኮምዊኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወደ …

Read More »

የአሜሪካ ዜግነቱን በራሱ ፈቃድ ለመተው የፈለገ ግለሰብ…

የአሜሪካ ዜግነቱን በራሱ ፈቃድ ለመተው የፈለገ ግለሰብ ማድረግ ያለበት… ❗የሌላ ሀገር ዜግነት ለማግኘት ያመለከተበት ማስረጃ ማቅረብ ❗አሜሪካ ኤምባሲ በአካል በመገኘት ማመልከት ❗በአሜሪካ መንግሥት የተዘጋጁ ቅጾች መሙላት ❗የመጨረሻ ዓመት የታክስ ቅፅ መሙላት ❗ያለፉት አምስት ዓመታት ግብር ታክስ የሞላ መሆን ❗የፋይናንስ ወንጀሎች ማስከበሪያ መረብ ወይም Financial Crimes Enforcement Network በኩል የ Foreign Bank and Financial Account ፎርም 114 መሙላት ❗ለቃለመጠይቅ ቀጠሮ ማስያዝ …

Read More »

OMN is sold ! በሚኒሶታ ግዛት ውስጥ የሚገኘው የኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክ ቢሮ ተሸጠ::

የኦሮሞ ሕዝብ ንብረት ተሽጦ ለጃዋር መንገሻ እየሆነ ነው:: የኦሮሞ ዳያስፖራ መዋጮ ውጤት የሆነው እና በሚኒሶታ ግዛት ውስጥ የሚገኘው የኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክ ቢሮ ተሸጠ:: የኦ.ኤም. ኤን መመስረት ዋና ዓላማው የኦሮሞን ሕዝብ አንደበትና ልሣን ሆኖ እንዲያገለግል ነበር:: በዚህ ረገድ ድርጅቱ በጥቂት ግለሰቦች ፈላጭ ቆራጭነት አድራጊ ፈጣሪነት ጫማ ሥር ቢወድቅም ለኦሮሞ ሕዝብ ትግል የበኩሉን ድርሻ አበርክቷል:: ስለዚህ ይህ ሕዝባዊ ድርጅት በተቀደሰ ዓላማው ቀጥሎ በዓለም …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.