Breaking News

Recent Posts

ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከአማራ ፋኖ !

ከአማራ ፋኖ የተላለፈ መግለጫ ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከማክሰኞ 19/05/2012 ጀምሮ በመላው አማራ መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ማዕበል ተጠርቷል፡፡ ሁሉም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የጎዳና ላይ ተቃውሞ ከማድረግ እስከ አፀፋዊ መልስ መስጠት ድረስ በእልህና በአማራነት ወኔ ለመሰለፍ ይዘጋጅ፡፡ ቤት ላይ እየተንከባለልን ሬሳ የምንቆጥርበት ጊዜ ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳል፡፡ ፋኖ በተጠንቀቅ ይቁም! ልዩ ሐይላችን በተጠንቀቅ ለአማራነቱ ይጋጅ! ደል ለአማራ …

Read More »

ሰበር ዜና – ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ

ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ በደህንነት ፣በመከላከያ እና በልዪ ሐይሎች ሲደረግ የነበረው የክትትል ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርቧል። ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎች በተረኝነት የወረሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞች በጭንቀት ላይ ለሚገኘው ህዝብ እውነቱን ለመንገር አልፈለጉም። የተማሪዎችን ጉዳይ በዋነኛነት አፍነው ይዘው የተቀመጡት ባለስልጣናት:- 1. ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ – የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ (ኦሮሞ) …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.