Breaking News

Recent Posts

አብን ተወደደም ተጠላም የአማራ የሕልውና አደጋ የወለደው የአማራ ባለጉዳይ ነው።

ብአዴን ስሪቱ ጸረ አማራ ስለሆነ ወደ አማራ ለመቅረብ በሞከረ ቁጥር የበለጠ እየራቀ የሚሄድ ድርጅት ነው። አብን ደግሞ ተወደደም ተጠላም የአማራ የሕልውና አደጋ የወለደው የአማራ ባለጉዳይ ነው። ብአዴን ከአፈጣጠሩ ጀምሮ ምክትልነትን ነባር ይዞታው አድርጎ ጌቶቹ እየሆኑ ለሚሰየሙ የበላዮቹ ጉዳይ አስፈጻሚ እንጂ የአማራ ባለጉዳይ ያልሆነ ሽንፍላ ነው። ብአዴን የተፈጠረውና ዛሬም ድረስ የሚሰራው …

Read More »

ጥሩ መረጃ አላቸው ያልኳቸው የፌስቡክ የቴሌግራም አካውንቶችና የትዊተር እና ገፆች ! Fake Ethiopian News !

አንዳንዶቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት ጥሩ መረጃ አላቸው ያልኳቸውን የፌስቡክ አካውንቶች እና ገፆችን፣ የቴሌግራም ቻናሎችን እንዲሁም የትዊተር አካውንቶችን ልጠቁማችሁ! ከጋዜጠኞች: – Tesfaye Getnet ፌስቡክ: https://www.facebook.com/tesfaye.getnet ቴሌግራም: @tesfaget55 – Dawit Endeshaw ፌስቡክ: https://www.facebook.com/dawit.endeshaw.7 – Samuel Getachew ትዊተር: https://twitter.com/GetachewSS?s=09 – Yohannes Anberbir ፌስቡክ: https://www.facebook.com/yohannes.anberbir ቻናሎች እና የፌስቡክ ገፆች: – Tikvah-Eth ቴሌግራም: @tikvahethiopia – አዲስ ዘይቤ~ አዲስ ዘይቤ ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Addiszeybe/ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.