Breaking News

Recent Posts

የፖለቲካ መሪ አስሮ የፖለቲካ እስረኛ የለም ?

የፖለቲካ መሪ አስሮ የፖለቲካ እስረኛ የለም ….. አብይ ይህች ቀልድ አታምርብህም… 86 ንጹህ ኢትዮጵያውያን ለመታረዳቸው ምክንያት ሆኖ ከተጠያቂነት ነፃ በመሆኑ ለቀጣይ ጭፍጨፋ እየተዘጋጀ ያለውን ጃዋር በነፃነት የለቀቅህ በመሆኑ በሕግ እና ፍትህ ሚዛን ደካማ ነው አፈፃፀምህ።  

Read More »

Breaking News – Prosperous Party started work !

የኢህአዴግን መፍረሰና የብልፅግና ፓርቲን መዋሀድ ከፈረሙት 8 የድርጅቶች መሪዎች መሀል፣ በሀገሪቱ የሥራ ቋንቋ በአማርኛ የፈረሙት ብቸኛ መሪ አቶ ደመቀ መኮንን መሆናቸውን አይቼ ገረመኝ ። የገረመኝ ነገር፣ ከስምንቱ የብልፅግና ፓርቲ መሪዎች መካከል 6ቱ ሙስሊሞች፣ 2ቱ ከሙስሊም ወላጆች የተወለዱና አንድም ሙሉ ክርስቲያን አለመገኘቱ በአጋጣሚ ነው ወይስ በዲዛይን የሚል ጥያቄ አጭሮብኛል። አብላጫው ኦርቶዶክስ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.