Breaking News

Recent Posts

የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት የፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት

በሁለቱ የኦሮሞ ደርጅቶች ደጋፊና አባላት መካከል በየጊዜው የሚፈጠረው አለመግባባት ወደሀይል እርምጃ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለት በጅማ ከተማ የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት በፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት ፥ የኦፌኮ አባላትና የከተማው አመራሮች ፥ የዳውድ ኢብሳውን ኦነግ ፅ/ቤት ታፔላና ቁሳቁሶች አውድመዋል፡፡ የኦነግ አባላት በበኩላቸው አፀፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ከፀጥታ አካላት ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብተው ውለዋል፡፡ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.