ጋሻ – ዓለም አቀፍ የፋኖ ድጋፍ በዙም ! ዛሬ !
ሊንኩን ተጭነው ይግቡ !
Read More »የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More »ሊንኩን ተጭነው ይግቡ !
Read More »#ጋሻ_የአማራ_ድጋፍ_አሰባሳቢ_ግብረኋይል #ለአማራ_እና_አማራ ወዳጆች_የድጋፍ_ጥሪ የአማራ ተወላጅና የአማራ ወዳጅ ለሆናችሁ በሙሉ የቀረበ ጥሪ፦ አደጋ የተደቀነበትን የአማራ ህልውና ኑና በጋራ እንመክት!! ፠ በኖቬምበር 10ቀን 2021ዓ ም የሰሜን ሸዋ አማራ በወራሪው የትህነግና ኦነግ ሰራዊት ጦርነት የተከፈተባቸው ቀን ነው። በጎጃም ከቡሬ አንስቶ እስከ ጎሃጺዮን ባለው ቀጠና ድረሰ እጅግ መጠነ ሰፊ የሆነ የኦነግ ሰራዊት ሰፍሮ ለወረራ አሰፍስፎ በመጠባበቅ ላይ ነው። ፨ ሐምሌ 13ቀን 2021 በወሎ ራያና …
Read More »ጥብቅ መረጃ፣ በ Ermias Legesse Wakjira ይሄ ከታች ያስቀመጥኩትን ውይይት ካደረግን በኋላ “የአማራ ሕዝባዊ ኃይል” የሚያደራጁ አመራሮችን አግኝተናል። አናግረናቸዋል። የጠየቅነውን ጥያቄዎች ግልጽ ምላሽ ሰጥተውናል። ከታች የዘረዘርኩት ዋና ዋናዎቹ ናቸው። #1ኛ፡- የአማራ ሕዝባዊ ኃይል በየትኛውም የብልፅግና መንግስት መራሽ እዝ ሰንሰለት ውስጥ ለመግባት ስምምነት እንዳልደረሰ ነግረውናል። #2ኛ፡- የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ከመንግስት የሎጅስቲክ ድጋፍ እንዲደረግለት ከመጠየቅ በስተቀር በእጁ ያለውን የሰው ኃይልም ሆነ ሎጅስቲክ …
Read More »