የ አብን ደጋፊዎች እባካችሁ ተመዝገቡ !
በተለያዩ ያሉ አገር ያሉ አማራ ወገኖቻቻን የአብን ማህበር የት ነው እያሉ ጥያቄ እየላኩልን ስለሆነ እባካችሁ ባላችሁበት ሀገር ያለዉን የአብን ማህበር ወይም ክለብ ካለ የት እንደሆነ አሳውቁን። ከሌለም ጀምሩት፥ ላልሰማ አሰሙ። ፎርሙን ሙሉና ላኩልን ወይም ፃፉልን::
Read More »የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More »የአብይ አህመድ ሚኒስትሮች የሐይማኖት ስሪት 1|ኛ ፕሮቴስታንት 75% (18 ከ24ቱ) 2|ኛ ሙስሊም 25% (6ከ 24ቱ) …
Read More »በተለያዩ ያሉ አገር ያሉ አማራ ወገኖቻቻን የአብን ማህበር የት ነው እያሉ ጥያቄ እየላኩልን ስለሆነ እባካችሁ ባላችሁበት ሀገር ያለዉን የአብን ማህበር ወይም ክለብ ካለ የት እንደሆነ አሳውቁን። ከሌለም ጀምሩት፥ ላልሰማ አሰሙ። ፎርሙን ሙሉና ላኩልን ወይም ፃፉልን::
Read More »3 ወንድማማቾቹ ታሰሩ! በአዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ መፅሐፍ በመሸጥ የሚተዳደሩ 3 ወንድማማቾች በፌድራል ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል። ወንድማማቾቹ መለሰ ማሩ፣ ጥጋቡ ማሩ እና ዘመነ ማሩ ሲሆኑ፣ ለእስር የተዳረጉት “አብንን ትደግፋላችሁ” በሚል እንደሆነ ተሰምቷል። ሦስቱ ወንድማማቾች ኤዞፕ መፅሃፍ መደብር የሚሰሩ ናቸው። ወንድማማቾቹ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተወስደዋል ተብሏል።
Read More »