Breaking News

Recent Posts

ሰበር ዜና – የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ማስፈራሪያ አዘል ጫና እየተደረገባቸው ነው::

~~~~~~ የዋሽንግተኑ የሕዳሴ ግድብ ድርድር ተራዘመ፣ የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ማስፈራሪያ አዘል ጫና እየተደረገባቸው ነው:: ፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፬፬፬፬፬፬፬፬፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲ ባለፉት ሁለት ቀናት በአሜሪካ ዋሽንግተን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሀ አሞላልና የድርቅ ማካካሻን በሚወስነው መመሪያ ላይ ከስምምነት ለመድረስ ኢትዮጵያ ፣ ግብጽና ሱዳን በውጭ ጉዳይና በውሀ ሚኒስትሮቻቸው እንዲሁም በቴክኒክ ባለሙያዎቻቸው አማካይነት ሲመክሩ ቢቆዩም በሁለቱ ቀናት ውይይት ከስምምነት መድረስ አልቻሉም። አሜሪካና የአለም ባንክ ‘ በታዛቢነት ‘ በተገኙበት የሁለት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.