-
የኮሮና መድሃኒት በኢትዮጵያ ተገኘ:: ሀኪም አበበች ናቸው ያገኙት !
የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More » -
ተማሪዎችና መምህራን በዛፍ ጥላ ስር እና በዳስ ውስጥ ትምህርት እየተንገላቱ ነው
-
Traditional Amhara Clothing
Recent Posts
የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት የፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት
በሁለቱ የኦሮሞ ደርጅቶች ደጋፊና አባላት መካከል በየጊዜው የሚፈጠረው አለመግባባት ወደሀይል እርምጃ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለት በጅማ ከተማ የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት በፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት ፥ የኦፌኮ አባላትና የከተማው አመራሮች ፥ የዳውድ ኢብሳውን ኦነግ ፅ/ቤት ታፔላና ቁሳቁሶች አውድመዋል፡፡ የኦነግ አባላት በበኩላቸው አፀፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ከፀጥታ አካላት ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብተው ውለዋል፡፡ ባለፉት ጊዜያት ሁለቱም ድርጅቶች ቢሮ በከፈቱባቸው ሌሎች አካባቢዎችም ተመሳሳይ ግጭቶች …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች












