Breaking News

Recent Posts

ወልቃይት_ጠገዴ_ጠለምትና_ራያ በታሪክ የአማራ ሕዝብ አፅመ ርስቶች ናቸው።

#ወልቃይት_ጠገዴ_ጠለምትና_ራያ በታሪክ የአማራ ሕዝብ አፅመ ርስቶች ናቸው። በህገመንግስቱም ቢሆን ቅቡልነት የለውም። -ወልቃይት ከጎንደር ተቆርሶ ወደ ምዕራብ ትግራይ፣ -ራያ ከወሎ ተቆርሶ ወደ ደቡብ ትግራይ -መተከል ከጎጃም ተቆርሶ ወደ ቤንሻንጉል : የተካለሉት አማራ ያልተወከለበት ህገመንግስት ተብየው ከመጽደቁ በፊት በ1984 ዓ.ም. ሲሆን ህገመንግሥቱ የጸደቀው ደግሞ ከሦስት ዓመት በኋላ በ1987 ዓ.ም. ነው። ስለዚህ ወልቃይት፣ …

Read More »

መረጃ ቲቪ ለኢትዮጵያ። share!

መረጃ ቲቪ በአገር ቤት ይሰራጫል፣ ዜጎች እየሰሙት ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ነገሮችን ግልጽ ላድርግ። መረጃ ቴሌቪዥን ላይ የአቅሜን የቻልኩትን እሰራለሁ። በፍቃደኝነት። ለምን ሜዲያው ለአገርና ለሕዝብ ትቅ አስተዋጾ እያደረገ ነው ብዬ ስለማምን። መረጃ ቲቪ ሜዲያው አለ፣ እንደገና የሳተላይት ቻናሉ አሉ። የሳተላይት ቻናሉ መረጃ ለብቻው ከመጠቀም ሌሎች ሜዲያዎች እንዲጠቀሙበት በማድረግ የተለያዩ ፕሮግራሞች ለሕዝብ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.