የባህርዳር ከንቲባ ዶ/ ር ድረስ ሳህሉ በባህርዳር ከተማ የሚገኙ ፋኖዎችን እንዲበተኑ አደረጉ።
አላማጣ፣ቆቦ፣ወልዲያ፣መርሳ፣ወርጌሳ፣ውጫሌ፣ መሃል አምባ ኮምቦልቻ ወዘተ የአማራ ክልል ከተሞች በትግራይ ወራሪ ሀይል እንደተያዙ ነው። ከ200 በላይ ከፍተኛ የጦር መኮንኖችን በባህርዳር ማረሚያ ቤት አስሮ ማስቀመጡ ሳያንስ በዚህ ሰአት ፋኖን መበተን ምን ማለት ነው የክልሉ መንግስት ምን አይነት ስራ ነው እየሰራ ያለው??? የብአዴን ነገር ታጥቦ ጭቃ ነው ወገኖች። በባህርዳር የአማራ ፋኖ ስልጠና እንዲቆም ታዟል ። ትንሽ ድል ተገኝቶ ጁንታው ሲሸሽ ፋኖን ለጎሪጥ ማየቱ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች












