Breaking News

Recent Posts

ከአማራ ወጣቶች የተሰጠ መግለጫ!

በኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት እና በአምባገነኑ ህወሃት መካከል የነበረው አለመግባባት ወደ ጦርነት አምርቶ ጦርነቱ ከሰባት ወራት በላይ እንደቆየ ይታወቃል። በጦርነቱ ያልታጠቁ ንፁኀን ህዝቦችን ጨምሮ በርካታ ወገኖች ለአካል ጉዳትና ለሞት ሰለባ ሁነዋል፤ የአገር ሀብትና ንብረትም ወድሟል።እንደ አማራ ሕዝብ በዚህ ጦርነት ያገኘነው ትርፍ በህወሃት በተፈፀመ መንግስታዊ ወረራ ተወስደው የነበሩ ርስቶቻችንን በአማራ ልዩ ሀይል፣ፋኖ እና ሚሊሻ ከፍተኛ መስዕዋትነት ማስመለሳችን ነው። በ21/10/2013 ዓ/ም ከሰዓት ጀምሮ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.