Breaking News
Home / Amharic / Dr. Dessalegn Chane in Israel
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ ሊ/መንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ እስራኤል ገብተዋል ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ ሊ/መንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ስለአማራው ብሔርተኝነት ከአማራ ተወላጆች ጋር ለመምከር ብሎም የድርጅታቸውን ፅ/ቤት በሀገረ እስራኤል ለመመስረት በዛሬው ዕለት እስራኤል ገብተዋል ። ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል። ETHIOPIANDJ.COM

Posted by Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ on Monday, September 24, 2018

Dr. Dessalegn Chane in Israel

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.