Breaking News
Home / World (page 4)

World

ነግ በኔ ስለሆነ የአብይ አህመድ መከላከያ ተብየው የሰራውን ግፍ ተመልከቱ!

“ወታደሮቹ፣ የዚህች እናት ብቸኛ ልጅ የሆነውን ወጣት ከገደሉት በኋላ፣ እናቲቱን ወደ ልጇ አስከሬን አስጠጉ። በዚያም አልቆሙም፤ እኚህ እናት በገዛ ልጇ ሬሳ ላይ ወደ ፊት እና ወደ ኋላ እየዘለሉ እንዲረማመዱ አስገደዱአቸው።” የሚከተለው የህይወት ምስክርነት፣ ከሞት አፋፍ ተርፎ ለታሪክ የመዘገበው የጎይቶም መኮንን እውነተኛ ገጠመኝ ነው። ጎይቶም፣ በጦርነቱ ወቅት ያሳለፈውን ሲኦል የመሰለ ህይወት፣ “Primed for DEATH” በሚል ርዕስ በፃፈው መጽሐፉ በዝርዝር አስፍሮታል። ይህ …

Read More »

የአማራ ልጆች የፓለቲካ እስረኞች ስም ዝርዝር ! Please share !

ከዚህ በታች, ስማቸዉ, የተዘረዘረዉ, በከፊል በቅሊንጦ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ, በእስር.ቤት ታጉረዉ, የሚገኙ, የአማራ, ልጆች,ናቸዉ. ወንጀል, ሳይሰሩ, በእብሪት, በግፍ, የታሰሩ, ናቸዉ. መፈታት አለባቸዉ ድምፅ እንሁናቸዉ:: ስማቸው እዚህ ዝርዝር ዉስጥ የሌሉ ግን የታሰሩ ሰዎችን ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ የሆነ ስማቸዉንና የት እንደታሰረ ላኩልን::  e-mail: admin@amharafano.org Below is a list of Amhara Political Prisoners, they all are prisoners of conscience, they are not …

Read More »

የኦሕዴድ ሠራዊት አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ እየተደመሰሰ ይገኛል! አዲስ አበባ ዙሪያዋን ተከባለች! ሆዳምና ተላላኪ የመጨረሻ ግብአተ መሬት እየጠበቃቸው ይገኛል! ድል ለሙሑሩ የዐማራ ሕዝብ! ወይ ፍንክች!15 ፓትሮልና አምቡላንስ እንዲሁም ሁለት ኦራል ተማርኳል። 721 ጠላት ሲደመሰስ፣ 188 በላይ ተማርኳል!

ሰበር ዜና! የ12ኛ ክፍለጦር ዋና አዛዡ ሲቆስል፣ ምክትሉ ተማርኳል፣ 15 ፓትሮልና አምቡላንስ እንዲሁም ሁለት ኦራል ተማርኳል። 721 ጠላት ሲደመሰስ፣ 188 በላይ ተማርኳል! 2ተኛ ቀን ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ ድል ታጅቦ እንደቀጠለ ነው። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.