Breaking News
Home / Videos (page 9)

Videos

አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት እንደሚንቅ ተመልከቱ:: አብይ አህመድ ራሱ መራጭ ራሱ አስመራጭ !

2022/3/12 የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። እየተካሄደ ያለው የብልጽግና ፓርቲ ዛሬ ማምሻውን አመራሩን መርጠዋል። በዚህም የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት ምርጫ ዛሬ ተካሂዷል። በውጤቱም 1ኛ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በ1480 ድምፅ የፓርቲው ፕሬዝዳንት 2ኛ አቶ አደም ፋራህ በ1330 ድምፅ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት 3ኛ ደመቀ መኮንን በ970 ድምፅ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ብልፅግና ፓርቲ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.