Videos
ጠቅላይ ሚንስትሩ እድሉ አመለጣቸው። ዶ/ር ራሄል
የፓለቲካ እስረኞች ተፈቱ።
ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ አይሮፕላን እንዳይሳፈሩ ተከለከሉ ! ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያ ዲያስፖራ !
ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ የጆርጅያና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ለግንቦቱ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ቲኬት ቆርጠው ከአትላንታ ወደ ኢትዮጵያ በረራ ለማድረግ ኤርፖርት ሲደርሱ የገጠማቸው ግን እጅግ አስገራሚ ነው :: ቲኬት የቆረጡት በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመሆኑ ቦርዲንግ ፓስ ለመውሰድ ፓስፓርታቸውን ሰጥተው ሲጠባበቁ ቲኬቱ NoGo (Cancelled) እንደተደረገ፣ ቢጫ (Yellow Card) ካርዳቸውም (Deactivate) እንደማይሰራ ( ቢጫ ካርድ አዲስ ከተሰጣቸው ሁለት …
Read More »