Breaking News
Home / Videos (page 32)

Videos

አህመዲን ጀበል ማነው? ከአቻምየለህ ታምሩ

የኦነግ የሃይማኖት ክንፍ ፕሮፓጋንዲስቱ አሕመዲን ጀበል የጻፋቸው ጸረ አማራ መፈክሮችና እያስተላለፏቸው የሚገኙት የፍጅት ቅስቀሳዎች! ጎንደር ላይ በተከሰተው ግጭት የተሳተፈ አንድ ፋኖ እንኳን ስለመኖሩ ማስረጃ ያቀረበ ያለው ሰው የለም። የኦነግ የሃይማኖት ክንፍ ፕሮፓጋንዲስቶቹ እነ አሕመዲን ጀበል ግን ፋኖን አሸባሪ እያሉ እያወገዙ ናቸው። ይህ የሚያሳዬው የኦነግ የሃይማኖት ክንፍ ፕሮፓጋንዲስቶቹ እነ አሕመዲን ጀበል የጎንደሩን ግጭት አስተክከው ከጣራው በላይ የሚጮኹት የሃይማኖት ጉዳይ ግድ ብሏቸው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.