Breaking News
Home / Videos (page 2)

Videos

ከሶርያ የነፃነት ተዋጊዎች ምን እንማራለን ? ድል ለፋኖ !

ለዓመታት ውጊያ ሲያካሂዱ የነበሩት የሶሪያ አማጺያን መዲናዋ ደማስቆን መቆጣጠራቸውን እና ከፕሬዝዳት ባሻር አል-አሳድ ከአገሪቱ መሸሻቸውን አስታወቁ። የሶሪያ መንግሥት ኃይሎችም ከዋና ከተማዋ እንደሸሹ እና አማጽያን በቁጥጥራቸው ሥር እንዳዋሏት ገልጸዋል። አሳድ ከደማስቆ ሸሽተው ወዳልታወቀ ሥፍራ በአውሮፕላን እንደሄዱ የሚጠቁሙ ሪፖርቶች ወጥተዋል። ‘ጨቋኙ’ አሳድ በመሸሹ ሶሪያ ‘ነጻ’ መሆኗን አማጽያኑ በይፋ አውጀዋል። ሮይተርስ የዜና ወኪል ሁለት የሶሪያ መንግሥት ባለሥልጣናትን አነጋግሮ እንደዘገበው፣ ፕሬዝዳንቱ መዲናዋን ለቀው ሸሽተዋል። …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.