አየር መንገዱን ኦሮሞናይዝ የማድረግ ዘመቻ፦ #ሰበር_ዜና_‼️‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት ተነሱ። በምትካቸው ምንም የንግድ አየር መንገድ እውቀት የሌለውን ጄነራል ይልማ መርዳሳን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተተክቷል። አቶ ግርማ ዋቄ የተሾሙት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ ነበር።
Read More »Videos
ዘመነ ካሴ በአማራ ህዝብ ትግልና ግፊት ከእስር ተፈቷል።
የእስክንድር ነጋ ባለቤት ሰርካለም ፋሲል ተናገረች !
የአማራ ህዝባዊ ግንባር ምንድነው?
አዳነች አቤቤ በአሜሪካ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማት !
ሰበር፦ ዴንቨር እና ሰሜን አሜሪካ የምትገኘው ተማሪ ሕጻናትን “የኦሮሚያ ባንዲራን ሰቅላችሁ የኦሮሞን መዝሙር ዘምሩ” በማለት በአራዊት ፖሊሶቿ ስታስደበድብ፣ ስታሳስርና ከትምህርት ቤት ስታባርር የከረመችው አምባገነን፣ አያሌ የዐማራና የደቡብ ተወላጆችን መኖሪያ ቤት በግፍ እያፈረሰች የምትገኘው ዘረኛ እና የሙስና /የሌቦች/ ንግስት ተብላ የምትጠራው አዳነች አቤቤ፤ በዲያስፖራ ሰልፈኞች በዜማና በመፈክር ጭምር “አዳነች ተልከሰከሰች ተያዘች ፤ “መገናኛ ሆኖ ይታያል ኮተቤ፣ ከራሳችን ውረጅ አዳነች አቤቤ” ተብላ …
Read More »