https://fb.watch/peJHzdcF8z/
Read More »Videos
የአማራን ቁጥር እንቀንሳለን! -ሽመልስ አብዲሳ
የአብይ አህመድን ጉድ ስሙ !
የዓቢይ መንግስት አልቆለታል። Prof. Hezkiel Gebisa
የዓቢይ መንግስት አልቆለታል። አክራሪ የኦሮሙማ አፈቀላጤዎች መሸነፋቸወን እያመኑ ነው። ከእንግዲህ ወዲህ ዓበቢይንና ግብረ አበሮቹን ከስልጣን አውርዶ ለፍረድ ከማቅረብ ሌላ ምንም አይነት ድርድር አየኖርም። ብልፅግናና አሽቃባጮቹ ኢዜማ፣ ከአማራ ጠሉ ብርሀኑ ነጋ ጋራ አብረው ለፍርድ ይቀርባሉ።
Read More »ፋኖ አንድነትን አበሰረ።
እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ ተነጋግሮ አንድ አቋም ላይ መድረስ መግባባት ለአማራ ህዝብ እሴቱ ነው። ጠላት አፈረ ሰይጣኑ ታሰረ ….ህዝባችን እልል ይበል። ልክ እንደመሪዎችህ በአንድ እጅህ የፀሎት መፅሀፍ ወይም ቁርአንህ በአንድ እጅህ ነፍጥ እንሳ ድሉ ቅርብ ነው። ከህዝቡ ምን ይጠበቃል? ወደግንባር መትመም፣መደራጀት፣ ገንዘብህን ማውጣት፣ፍትሕ ለተጠማ ለሌላው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተስፍ መሆን፣ እሴትህን መጠበቅ፣ ሀጥያትን መፀየፍ። ከዲያስፓራው ምን ይጠበቃል? መደራጀት፣ አነድ ሆኖ …
Read More »