Breaking News
Home / Videos (page 11)

Videos

እስክንድርን አስገድላለሁ ያለው ወንጀለኛ!

ባለፉት ሳምንታት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነትና ፍትህ ለማምጣት በሚታገለው በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ ኃላፊነት የጎደለው የግድያ ዛቻ በማህበራዊ ሚድያ መተላለፉን ተገንዝበን በጣም አዝነናል:: በዚህም የተነሳ የማህበሩ አባላት ግለሰቡ ማን እንደሆነና የት ሀገር እንደሚኖር ለቀናት የፈጀ ፍለጋ አድርገው አግኝተዋል:: የግለሰቡ ስም ዮሴፍ አበበ ሲሆን እድሜው በግምት 70 ዓመት ነዋሪነቱ በሳንፍራንሲስኮ ከተማ ካሊፎርንያ ነው:: ስለዚህ በአሜሪካ ያሉ የኢትዮጵያ ወይም የአማራ ማህበራት ይህ ግለሰብ …

Read More »

ከአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት የተሰጠ መግለጫ።

ከአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሠራዊት የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 7, 2016 ዓ ም አማራ፣ ኢትዮጵያ። የተከበርከውና በህልውና ተጋድሎ ላይ ያለኸው የአማራ ሕዝብ በህልውና ትግል ላይ ከሚገኘው የአማራ ሕዝብ በመንፈስ ለአፍታም ቢሆን ያልተለየኸው የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ! መነሻው አማራ፣ መዳረሻው ኢትዮጵያ የሆነው የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተመሠረተው፣ ባለፉት ዓመታት ብዙዎቹ የሃገራችን የፖለቲካ መሪዎች በዘረኛው የኦህዴድና በተንበርካኪው ብአዴን ላይ ቀቢፀ ተስፋ መጣላቸው ሥህተት ነው ብለው በቆራጥነት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.