ለዓመታት ውጊያ ሲያካሂዱ የነበሩት የሶሪያ አማጺያን መዲናዋ ደማስቆን መቆጣጠራቸውን እና ከፕሬዝዳት ባሻር አል-አሳድ ከአገሪቱ መሸሻቸውን አስታወቁ። የሶሪያ መንግሥት ኃይሎችም ከዋና ከተማዋ እንደሸሹ እና አማጽያን በቁጥጥራቸው ሥር እንዳዋሏት ገልጸዋል። አሳድ ከደማስቆ ሸሽተው ወዳልታወቀ ሥፍራ በአውሮፕላን እንደሄዱ የሚጠቁሙ ሪፖርቶች ወጥተዋል። ‘ጨቋኙ’ አሳድ በመሸሹ ሶሪያ ‘ነጻ’ መሆኗን አማጽያኑ በይፋ አውጀዋል። ሮይተርስ የዜና ወኪል ሁለት የሶሪያ መንግሥት ባለሥልጣናትን አነጋግሮ እንደዘገበው፣ ፕሬዝዳንቱ መዲናዋን ለቀው ሸሽተዋል። …
Read More »Videos
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ተሰረዘ !
መደመጥ ያለበት በአማራ ፋኖ ላይ የተደረገ ትችት
Brics ለኢትዮጵያ አይጠቅምም። ምክንያቱን ስሙ።
አባ ገዳ መወገድ ያለበት ጎጂ ባህል ! ABAGEDA Brutal primitive Culture to be banned.
አባ ገዳ በአሁኑ ጊዜ በጣም ተኳኩሎና ተጋኖ ይነገርለታል። በእዉነት አባገዳ አሁን እያጋነኑና እያንቆለጳጰሱ እንደሚነግሩን ነዉ ወይ ? ለዚህ አሁን ላለንበት ዘመንና ትዉልድስ ይጠቅማል ወይ ? ከሚሉት ዋና መሰረታዊ ጥያቄዎች በተጨማሪ በውስጡ ስለነበሩት ባህላዊ እሴቶችም መመርመር አለብን አይ አሁን ይሄ የለም ይሄ ቀርቷል የሚለዉ አይሰራም፣ የሁኔታዉ አለመፍቀድ እንጅ የገዳ አካል አይደለም ማለት አይደለም፣ አይቻልም። በአባ ገዳ አንድ ሴት ባል ከሞተባት የባል …
Read More »