ቀን 17/05/2012 ዓ.ም ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ፤ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት ጥር 16 እና 17፣ 2012 ዓ.ም 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ የንቅናቄያችንን አጠቃላይ ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ፤ የምርጫ ዝግጅት፤ የታሠሩ የአብን አመራሮችና አባለትን፤ የታገቱ አማራ ተማሪዎችን እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ እና አቅጣጫ በማስቀመጥ አጠናቋል። በሀገራችን ኢትዮጵያ አማራ ጠል የተሳሳተ ትርክት …
Read More »Video
መደመጥ ያለበት መታየት ያለበት !
የታገቱት ተማሪዎች ቤተሰቦች ሲናገሩ አዳምጡ :: Please share !
አቶ በለጠ ሞላ ለOMN የሰጡት ኢንተርቪው !
https://www.facebook.com/AMHARANATIONALISM/videos/912060075916327/?t=219
Read More »