Breaking News
Home / Video (page 12)

Video

እስክንድርን አስገድላለሁ ያለው ወንጀለኛ!

ባለፉት ሳምንታት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነትና ፍትህ ለማምጣት በሚታገለው በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ ኃላፊነት የጎደለው የግድያ ዛቻ በማህበራዊ ሚድያ መተላለፉን ተገንዝበን በጣም አዝነናል:: በዚህም የተነሳ የማህበሩ አባላት ግለሰቡ ማን እንደሆነና የት ሀገር እንደሚኖር ለቀናት የፈጀ ፍለጋ አድርገው አግኝተዋል:: የግለሰቡ ስም ዮሴፍ አበበ ሲሆን እድሜው በግምት 70 ዓመት ነዋሪነቱ በሳንፍራንሲስኮ ከተማ ካሊፎርንያ ነው:: ስለዚህ በአሜሪካ ያሉ የኢትዮጵያ ወይም የአማራ ማህበራት ይህ ግለሰብ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.