Video
Amhara Diaspora Global Forum
የተከበራችሁ ውድ ወገኖች: በዛሬው ዕለት ( ኦገስት 16/2025) በአርሊንግተን ቨርጅኒያ ስለሚደረገው የዐማራ ድያስፖራ 2ኛ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ከተለያዩ ሚድያዎች መረጃውን እንዳገኛችሁ አምናለሁ:: ኮንፈረንሱ በአካልና በበይነ መረብ ይሆናልየኮንፍረንሱ ትኩረት ይህ ኮሚቴ እየደከመበት ባለው የዐማራው ኅብረት ላይ ነው:: በመሆኑም: ከዋሽንግተን ዲሲ ውጭ ያላችሁትም ሆነ በአካል ለመገኜት የማትችሉትአባላት ለመሳተፍ እንድትችሉ የዙም መግቢያውን ከዚህጋር ልኬያለሁ:: ለሴክዩሪቲ ሲባልም በዙም መሳተፍ የሚችሉት የተጋበዙ ብቻ ስለሆኑ: ሊንኩን …
Read More »