Breaking News
Home / Opinions (page 4)

Opinions

ጃዋር መሀመድ አቢይ አህመድ የዲሞክራሲ ስርአት ለመገንባት አይፈልግም አለ።

“ብልጽግናዎች ይዘውን እንዲጠፉ አንፈቅድም፤ አገራችን ሕዝባችን ነው፤ ዝም አንላቸውም” – ጃዋር መሐመድ 19 ታህሳስ 2024 በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ካላቸው ፖለቲከኞች መካከል ጃዋር መሃመድ አንዱ ነው። ለዓመታት ያህል በኦሮሚያ የነበሩ ትግሎችን እንዲሁም ተቃውሞዎችን ከጀርባም ሆነ ከፊት ሆኖ በማስተባበር እና በመምራት ግንባር ቀደም ነው። ሰላማዊ ትግልን እንደ ስልት የያዘው ጃዋር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ያመጣውን ህዝባዊ ተቃውሞን በመምራት ስሙ ይጠቀሳል። …

Read More »

ከሶርያ የነፃነት ተዋጊዎች ምን እንማራለን ? ድል ለፋኖ !

ለዓመታት ውጊያ ሲያካሂዱ የነበሩት የሶሪያ አማጺያን መዲናዋ ደማስቆን መቆጣጠራቸውን እና ከፕሬዝዳት ባሻር አል-አሳድ ከአገሪቱ መሸሻቸውን አስታወቁ። የሶሪያ መንግሥት ኃይሎችም ከዋና ከተማዋ እንደሸሹ እና አማጽያን በቁጥጥራቸው ሥር እንዳዋሏት ገልጸዋል። አሳድ ከደማስቆ ሸሽተው ወዳልታወቀ ሥፍራ በአውሮፕላን እንደሄዱ የሚጠቁሙ ሪፖርቶች ወጥተዋል። ‘ጨቋኙ’ አሳድ በመሸሹ ሶሪያ ‘ነጻ’ መሆኗን አማጽያኑ በይፋ አውጀዋል። ሮይተርስ የዜና ወኪል ሁለት የሶሪያ መንግሥት ባለሥልጣናትን አነጋግሮ እንደዘገበው፣ ፕሬዝዳንቱ መዲናዋን ለቀው ሸሽተዋል። …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.