ታዬ ደንደአ ከኢትዮጵያ ከወጣ ቦሀላ ነበር ይህን ሁሉ ሚስጥር መናገር የነበረበት። ሚልኬሳ ውጭ ሀገር ከሄደ ቦሀላ ነበር ስለ አብይ የተናገረው። ታዬ ከታሰረ ቦሀላ የተናገረውን ማጋለጥ እስሩ እንዲፀናበት እያደረጋችሁ ነው። አብይ ከስልጣን ካልወረደ አይፈታውም። አንድ ኤምባሲ ገብቶ ጥገኝነት ቢጠይቅ ከለላ ያገኝ ነበር። ወይም በተደብቆ በጨለማ ኬንያ ወይም ሱዳን ወይም ኤርትራ ገብቶ ራሱን ማዳን ይችል ነበር። ታዬ በጣም ያሳዝነኛል።
Read More »Opinions
የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች።
የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ ከድሮም ጀምሮ አብራቸው የምትሠራውን መምረጥ ትችልበታለች። በዚህ “ጦርነት ይቁም ሠላም ይቅደም” “የውይይት ዝግጅቷ ራሷን [ሠላማዊ] አስመስላ የቀረበችው ከልቧ ሳይሆን ቀጣይ ከአጋሮቿ ጋር ሆና ለምታደርገው ጦርነት ማስመሰያና “ሠላማዊነትን” ፈላጊ ለመምሰል ነው። በዚህ ውይይት እነ ዘመነ ካሴም እየተናገሩ እያየን ነው። የዘመነ በዚህ ውይይት መሳተፍ ትርጉሙ የተለዬ ባይሆንም …
Read More »የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ተመሰረተ። Amhara FANO National Force established.e
የሀኪም ደሞዝ በኢትዮጵያ – Salary of Medical Doctors in Ethiopia
የኢትዮጵያ (ለጤና ባለሙያው የሚከፈለው ደመወዝ በዶላር ) _ዶክተሮች 12765 /132 =96.7 ዶላር 😭 -ነርሶች 7600/132=-57.5 ዶላር የ2025 ዓ.ም. ለተለያዩ የአፍሪቃ ሀገራት የጤና ሠራተኞች የደሞዝ መጠን (በዶላር/ወር) መረጃ ከኢኮኖሚያዊ እቅዶች፣ የጤና ልማት ፕሮግራሞች ጋር በሀገር ውስጥ ያሉ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ይዘት አንጻር በምሥራቅ አፍርካ ኬንያ፤ – ዶክተሮች: 1,000–3,000 ዶላር (መንግስታዊ)፤ 2,500–5,000 ዶላር (ግል). – ነርሶች: 500–1,200 ዶላር …
Read More »የኢትዮጵያ የባህር በር ማጣት ታሪክ!!! – By Dr. Debru Negash (MD)
የኢትዮጵያ የባህር በር ማጣት ታሪክ!!! ~ ኦቶማን ቱርክ እና የኢትዮጵያ ጦርነት (1557_1589) ጦርነቱ የተቀሰቀሰው በ1557 ኦዝደሚር ፓሻ የወደብ ከተማ የሆነችውን የምፅዋ ከተማን ከያዘ በኃላ ከኦቶማን ኢምፓየር የኢትዮጵያ ግዛት ወረራ ጋር በተነሳ ነው። ~ የግብፅ እና ኢትዮጵያ ጦርነት በኢትዮጵያ ኢምፓየር እና በግብፅ ኬዲቫት መካከል ከ1874 እስከ 1876 ባለው ጊዜ ውስጥ የኦቶማን ኢምፓየር ራስ ገዝ በሆነው በግብፅ መካከል የተደረገ ጦርነት ነበር። ~ …
Read More »