Opinions
ጉዞ ወደ አዲስ አበባ። ግርማ ካሳ
ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ፣ መስመር አንድ #ግርማካሳ በቴሌግራም https://t.me/wameraGK ለፋኖዎች አዲስ አበባ ለመግባት እንዴት ቀላል እንደሆነ ከጂዮግራፊ ርቀት አንጻር አንዳንድ ሃሳቦች በሚቀጥለውት ጥቂት ጦማሮች ለማሳየት እሞክራለሁ፡፡ ከወታደራዊ ጥንካሬ፣ ከጂዮግራፊ አመቺነት ወይም ቶፖግራፊ አንጻር ወዘተ ብዙ ማሳያዎች ይቀርባሉ፡፡ ይህም መረጃ መስጠት አይደለም፡፡ ማንም ወታደራዊ አመራር የሚያወቀው ሃቅ ነው፡፡ ፡ ነገር ግን አገዝዙ እየተሸነፈ እንደሆነ ለማሳየትና አላስፈላጊ ጥፋት ከመድረሱ በፊት ብልጽናዎችንና …
Read More »ፋኖን የተቀላቀሉት ኮሎኔሎች ጀብዱ !
The Alarmingly Dehumanizing Conditions Obtaining in the Awash Arba Military Camp of Ethiopia !
The Alarmingly Dehumanizing Conditions Obtaining in the Awash Arba Military Camp & the Plight of Amara Prisoners of Conscience Held there Translation from Amharic into English by Assefa Negash, M. D. 25th of April 2024 – Amsterdam, the Netherlands E-mail address: Debesso@gmail.com The Awash Arba military camp[1] is located 214 kms south east of Addis Ababa. This place is close …
Read More »የብልፅግና ፓርቲ ‘የሚዲያ ሠራዊት’ አባላት ሐሰተኛ መረጃ !
አማኑኤል ይልቃል የሥራ ድርሻ,ቢቢሲ አማርኛ ዘገባው ከናይሮቢ ከ 8 ሰአት በፊት በገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር የሚንቀሳቀሱ እና ‘የሚዲያ ሠራዊት’ የሚል መጠሪያ ያላቸው የፓርቲው አባላት፤ መንግሥትን በሚተቹ እና በሚቃወሙ ግለሰቦች ላይ በፌስቡክ በተደረጉ የሐሰተኛ መረጃ እንዲሁም ‘የጥላቻ ንግግር’ ተብለው ሊቆጠሩ የሚችሉ ጽሑፎች እና ምስሎች ሥርጭት ላይ እንደተሳተፉ ቢቢሲ ያደረገው ምርመራ አረጋገጠ። የአዲስ አበባ ከተማ …
Read More »