(ፀጋ አራጌ ትኩዬ) የሚያሣዝነኝ ነገር ቢኖር ቢያንስ ቢያንስ መናገርና ሃሣብህን መግለፅ ከምትችልበት ሁኔታ እንዴት የማትችልበት እጣ ፈንታ ይቀየራል። እኔ በኢህአዴግ ጊዜ በማንኛውም አጋጣሚ ሃሣቤን ከመግለፅ ተገድቤም ታፍኘም አላውቅም። ለውጥ ብዬ ለለውጥ ታግዬ መጣ በተባለው የለውጥ ዘመን ግን የህግ ጥሠት አለ፣ ሰነ ስረአት ይከበር ብዬ በመከራከሬ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ከምክር ቤቱ አዳራሽ በፖሊስ ተይዠ እንድወጣ ትእዛዝ ከተሠጠ በኋላ በምክር …
Read More »News
አዲስ አበባ በኦሮሞ ክልል ስር ናት ብላ አረፈቺው! የአዳነች አበበ እብሪት !
https://www.youtube.com/watch?v=N3g8rPnxp-U
Read More »