Breaking News
Home / News (page 54)

News

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተከስቶ የነበረው ችግር እንደተፈታ አስታወቀች::

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በውስጧ ተከስቶ የነበረው ችግር በቤተ ክርስቲያኗ ቀኖና እና ሥርዓት መሠረት እንደተፈታ አስታወቀች። በዚህም መሠረት የቤተክርስቲያኗን ሥርዓት እና ሕግ ጥሰዋል ተብለው በቅዱስ ሲኖዶሱ ተወግዘው ተለይተው የነበሩት አባቶችም ወደ ቤተክርስቲያኗ መመለሳቸው ተገልጿል። ሶስቱ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ሳዊሮስ፣ አቡነ ኤዎስጣቴዎስና አቡነ ዜና ማርቆስ ወደ ቀደመ ሃገረ ስብከታቸውና ማዕረጋቸው እንዲመለሱና ተሿሚዎቹ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመታቸው የጵጵስና ሹመታቸው ተሽሮ ወደነበሩበት የክህነት …

Read More »

ቄስ ደብዳቢው ፖሊስ ተገኘ !

ስም:- ኢንስፔክተር ሙላቱ ጅማ ይባላል ኃላፊነት:- የወርጃርሶ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ስልክ:- +251914271504 አድራሻ:- ጎሃ ፅዮን ስራ:- ጎሃጺዮን ኪላ ፍተሻ ላይ የሚሰራ መረጃውን ሼር በማድረግ በህግ ጥላ ስር እንዲውል እናድርግ:: የተደደቡትን ቄስ ስምና አድራሻ እንዲገኙ ተባባሩን:: በተጨማሪም ቪድዮ ያነሳው ልጅ ለሽልማት ስለሚፈለግ እንዲገኝ አግዙን::

Read More »

የዝቅጠትን ክብረ ወሰን የሰበረው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከጌታቸው ረዳ ጋር – አቻምየለህ ታምሩ

የዝቅጠትን ክብረ ወሰን የሰበረው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ   ጌዴዮን ጢሞቴዎስ በሕግ ትምህርት የመጨረሻ ዲግሪ [Terminal Degree] የደረሰ ሰው ነው። ጌዲዮን በአሁኑ ወቅት የፍትሕ ሚኒስትር ሲሆን ቀደም ብሎ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ነበር። ፋሽስት ወያኔ በአሸባሪነት እንዲፈረጅ ለፓርላማው ተብዮው የሕግ ምክረ ሀሳብ ያቀረበ ጌዴዮን ጢሞቴዎስ ነው። በሌላ አነጋገር ፋሽስት ወያኔ በአሸባሪነት የተፈረጀው ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ለፓርላማ ተብዮው ባቀረበው የሕግ ምክረ መሰረት ነው። ፋሽስት ወያኔ …

Read More »

ስለ ቤተክርስቲያን ገንዘብ !

“ከባንክ አገልግሎት ጋር በተያያዘ በርካታ አሉባልታ ይነሳል፤ቤተክርስቲያን የምትሰራው ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ነው።ከዓባይ ባንክ ጋር ሥራ የጀመርነው በህጋዊ አሰራር በጨረታ በተደረገ ሂደት አሸናፊ ሆኖ በመገኘቱ ነው።ከዓባይ ባንክ ይልቅ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና በእሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ያለን ገንዘብ ይበልጣል።ዓባይ ባንክ ያለን ገንዘብ ተንቀሳቃሽና ለሰራተኛው የብድር አገልግሎት በማቅረብ ለሰራተኛው የመኪና፣የቤትና የልዩልዩ ግዤዎችን ለመፈጸም የሚያስችል አገልግሎት የሚሰጥበት የባንክ አገልግሎት ነው። በሌላ በኩል ቤተክርስቲያናችን …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.