Breaking News
Home / News (page 3)

News

በኢትዮጵያ የአማራ ፖለቲካ እስረኞች ዝርዝር – List of Amhara Political Prisoners in Ethiopia.

የአማራ ልጆች የፓለቲካ እስረኞች: ከዚህ በታች, ስማቸዉ, የተዘረዘረዉ, በከፊል በቅሊንጦ , አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በአብይ አህመድ ግፈኛ መንግስት በእስር.ቤት ታጉረዉ, የሚገኙ, የአማራ ልጆች ናቸዉ። ወንጀል ሳይሰሩ በእብሪት በግፍ የታሰሩ የህሊና እስረኞች ናቸዉ። መፈታት አለባቸዉ። ድምፅ እንሁናቸዉ. Below is a list of Amhara Political Prisoners, they all are prisoners of conscience, they are not criminals. Therefore, please let us be their …

Read More »

አብይ አህመድ መስቀል አደባባይ ላይ የኔልሰን ማንዴላ ሸሚዝ ለብሶ አታለለን !

ከ 7 ዓመታት በፊት አብይ አህመድ መስቀል አደባባይ ላይ ንግግር ሲያደርግ የኔልሰን ማንዴላ ሸሚዝ ለብሶ አታለለን ! ኔልሰን ማንዴላ የአፓርትያድ ስርአትን ተቃውሞ ሲታገል ለ 7 ዓመት የታሰረ ነበር:: አብይ አህመድ ስልጣን ከያዘ 7 አመታት ዉስጥ ጭራሽ የአፓርታያድን (የብሔር ክልሎችን) ስርአት እያስቀጠለ ያለ ወንጀለኛ ነው:: 9 የነበሩት ክልሎች አሁን 12 ደርሰዋል: : Look at ABIY AHMED with Nelson Mandela’s T-Shirt at …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.