News
ድሮንና ከባድ መሣሪያዎች ሳይቀሩ በመጠቀም በአማራ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው::
ጆሃን ጋልቱንግ የተባሉ የኖርዌይ የጥቃት/ Violence ተመራማሪ እንደተገለጹት የማኅበረሰብ ጥቃትን በሶስት ስይንሳዊ ትንታኔ ያስቀምጡታል:: 1. ቀጥተኛ ጥቃት፣ 2. መዋቅራዊ ጥቃት እና 3. የባህል ጥቃት ናቸው:: እነዚህ የጥቃት መጠኖች የሶስት ማዕዘን ሶስት ክንዶች ተብለውም ይገለጻሉ:: ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ስንመጣ ደግሞ በግንባር ቀደምትነት በአማራውና ሌሎችም ወገኖቻችን ላይ ከላይ የተጠቀሱት የጥቃት ዓይነቶች ከወያኔ የሥልጣን ዘመን ጀምሮ በነበረው መንግሥታዊና ማኅበራዊ አወቃቀሮች በሰፊው ሲራመድ ቆይቶአል:: …
Read More »Voice of Amhara People ! የአማራ ሕዝብ ድምፅ !
የጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ የትምህርት መረጃ ?
የአብይ አህመድ ንጹሃን የአማራን ሕዝብ በድሮን መጨፍጨፉን ተያይዞታል።
ዛሬ በ (09/17/2023) በቋሪት ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ በነበሩ ንጹሃን ላይ በተካሄደ የድሮን ድብደባ ቁጥራቸው ወደሃያ የሚሆኑ ወገኖቻችን አልቀዋል።
Read More »