አንድ አማራ አለም አቀፍ ስብሰባ One Amhara Global Convention Date: January 28 2024 Time: 12PM EST zoom ስብሰባው ለመሳትፍ Zoom ID: 946 5112 2155 Passcode: 233946 የምንወያይበት ርዕስ👇 የአማራ ትግል አካሄድ: ሊመጡ የሚችሉ ክስተቶች: አማራው በአስቸኳይ መስራት ያለባቸው ስራዎች: የዳያስፖራ ሚና ምን መሆን አለበት: ድርጅቶች ማስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች ሁሉም የአንድ አማራ አባሎች በዚህ ስብሰባ ይገኛሉ: ጥያቄ መጠየቅ የምትፈሉጉ መጥታችሁ መጠየቅ …
Read More »News
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ!
መንበረ ሰላማም ሆነ መንበረ ጴጥሮስ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ ፖለቲካዊ ነው።አንድም የሥልጣን ጥማት ሰላም የነሳቸውና የጵጵስና መስፈርቱን የማያሟሉ ባዶነት የሚሰማቸው ሰብከው የማያቀርቡና ቀድሰው የማያቆርቡ በጥቁር ቀሚስ የተቦጀኑ የምንኩስና ጸጋው የተወሰደባቸው መነኮሳት መሳይ የቀመሩት የክፋት ቀመር ነው። ምን ጊዜም ቢሆን የአቅም እጦት ያለበት ሰው መደበቂያው ቋንቋና ዘር ነው።መልእክት ለተዋሕዶ ምእመናን ከቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ ጥቂት የሚባሉ ለቤተክርስቲያንና ለምእምናን ተቆርቋሪ …
Read More »የኦርቶዶክስ ሃይማኖት በጎሳ አትከፋፈልም – መምህር ፋንታሁን ዋቄ
እንኳን ወሎ ወለጋ የአማራ ነው ! Tekle Yishaw
ብፅዑ አቡነ አብርሃም መግለጫ ሰጥተዋል !
በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፩. ቤተ ክርስቲያን የራሷ ነፃነት አላት ፪. ያም ይኽንን አድርጊ ይሄም ይኽንን አድርጊ ስላላት እየተጎች የተባለችውን የምታስተናግድ አትኾንም አይደለችምም። ፫. ማንም ይኽን አድርጊ እያለ ሊጎትታት አይችልም። ነገር ይኽንን በሉ ይኽንን ካላደረጋችሁ የሚባል መያዣ ነገር ቤተ ክርስቲያን አስተናግዳም አታውቅም። ወደፊትም አታስተናግድም። ወደፊትም የመጣውን በጸጋ ከምትቀበል ውጭ። ይኽንን አድርጊ ስልሽ ብቻ ነው የምታደርጊው የሚለው አስተሳሰብ ጨርሶ የቤተ …
Read More »