ቀን ጥር 2017 የኢትዮ_ ጅቡቲ ባቡር፣ የታከለ ኡማና የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የግል ንብረት!!! ማስታወሻ የአብይ አህመድ ግፈኛ እና ዘረኛ አገዛዝ የአማራን ህዝብ በጄቶችና በተዋጊ ሄሊኮፕተሮች፣ በድሮኖችና በመድፎች በሚጨፈጭፍበት በዚህ ክፉ ዘመን፤ ኢትዮጵያ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ወገቧ ተሰብሮ በተሽመደመደችበት፣ ሰላም እና ደህንነቷ ተናግቶ መኖር አለመኖሯ ጥያቄ ውስጥ በወደቀበት በዚ ቀውጢ ወቅት፣ የአንድን ድርጅት ጉዳይ አንስቶ ሃተታ ማቅረብ እጅግ …
Read More »News
ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ !
በሕዝብ ማታገያ ድርጅት ላይ በፈጠራና በሀሰተኛ ወሬ የሚሰነዘር የስም ማጥፋት፣ የሕዝብን ትግል ከማደናቀፍ ተለይቶ አይታይም! ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ እስከ ነሀሴ 2016 የመጨረሻ ሳምንት ድረስ በክልል አቀፍ ፓርቲነት ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ይታወቃል። ሆኖም ፓርቲው ወደ ሀገር አቀፍነት ማደግ እንዳለበት በጠቅላላ ጉባኤ ታምኖበት ውሳኔ ከተላለፈ በኋላ፣ ከ6 ክልሎች ከሚጠበቅበት ከአስር ሺህ ፊርማ በላይ የድጋፍ ፊርማ በማሰባሰብ …
Read More »ሰበር መረጃ ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት !
የአማራ ሕዝባዊ ድርጅት ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ተወያየ !
የኢትዮጵያ ኖሚናል ጂዲፒ (የዋጋ ንረትን ታሳቢ ያላደረገ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት) በዶላር ሲተመን፣ ወደ 100 ቢሊዮን ዶላር መውረዱ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ኖሚናል ጂዲፒ (የዋጋ ንረትን ታሳቢ ያላደረገ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት) በዶላር ሲተመን፣ በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ከነበረበት 207 ቢሊዮን ዶላር በሦስት ወራት ውስጥ ወደ 100 ቢሊዮን ዶላር መውረዱ ተገለጸ፡፡ በውጭ ምንዛሬ ለውጥ ምክንያት የኢትዮጵያ ጥቅል አገራዊ ምርት በዶላር ሲተመን ከ207 ቢሊየን ዶላር ወደ 100 ቢሊየን ዶላር አሽቆልቁሏል። ቅናሹ በመቶኛ ሲሰላ ወደ 51.7% ቅናሽ ማለት ነው። የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝም የተመታው …
Read More »