ፓርላማው የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶች በአዲስ አበባ የዳኝነት ስልጣን እንዲኖራቸው የሚፈቅድ ሕግ አጸደቀ። በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነመንግስት ጸድቆ ላለፉት 64 ዓመታት በሥራ ላይ የቆየው የወንጀል ሕግ ሥነ-ስርአት ተሻሽሎ ፀድቋል። ሕጉ የማስረጃ ሕግ ተካቶበት ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የፀደቀ ሲሆን፤ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶች በአዲስ አበባ የዳኝነት ስልጣን እንዲኖራቸው የሚደነግግ አንቀጽ አካቷል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የወንጀል …
Read More »News
ማስጠንቀቂያ ! ዲያስፖራ የሆናችሁ ወደ ኢትዮጵያ አትሂዱ ! ልትያዙ ትችላላችሁ ተይዛችሁ ልትሰወሩ ትችላላችሁ:: Boycott Travel to Ethiopia !
በአማራ ፋኖ እርምጃ የተወሰደባቸው የኦህዴድና የአብይ አህመድ አሸርጋጆች ዝርዝር !
የኦህዴድ ብልፅግና ሹሞች መጨረሻ ይሔው ነው‼️ በጎንደር ቀጠና በፋኖ የተገደሉ ከ50 በላይ የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮች በከፊል 1).ደሳለኝ አስራደ (የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የኢኮኖሚ አማካሪ 2).ወርቅነህ እንደግ የክልሉ ምክር ቤት ህግና ፍትህ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ 3). ፍቅሩ አዱኛ የእብናት ወረዳ ወጣቶችና ህፃናት ሀላፊ 4). አዲሱ ቸኮለ የእብናት ወረዳ ፀጥታ ሀላፊ 5)..አስሬ ጌትነት የእብናት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ምክትል ሀላፊ 6).አቡየ የእብናት ወረዳ ሚሊሻ …
Read More »የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን ህልውና ተጋድሎ ለማዳከም የነደፈው የመጨረሻው የሴራ መረብ ታወቀ!
የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን ህልውና ተጋድሎ ለማዳከም የነደፈው የመጨረሻው የሴራ መረብ ታወቀ! የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎና በፋኖዎች የአንድነት ጉዞ ዙሪያ የደረሰበትን ከፍተኛ ድንጋጤ ተከትሎ፣ የትግሉን አቅጣጫ ለማስቀየርና አንድነቱን ለመበተን የነደፈው አዲሱና ሚስጥራዊው የጥፋት ስልት ዝርዝር መረጃዎች ለዝግጅት ክፍላችን ደርሰዋል። ይህ መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት ውስጥ ሰሞኑን የተካሄደው ከፍተኛ ግምገማ በአገዛዙ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የመርበድበድና የውሳኔ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች