Breaking News
Home / Events (page 4)

Events

የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦

የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦ ጋዜጠኛዋ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ የሚሳተፉበትን የልማት ጉባኤ በቦታው ተገኝታ ለመዘገብ ነበር። ሆኖም ግን ልዑካን ቡድኑ ቺካጎ ደርሶ ቀጣዩን ጉዞ ወደ ጉባኤው አዘጋጅ ከተማ አዮዋ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንዳለ እዛው ኤፖርቱ ውስጥ “ልብስ ቀይሬ ልምጣ” ብላ እንደተሰወረችባቸው ታውቋል። የልኡካን ቡድኑ አባላትም የበረራ ሰዓታቸው …

Read More »

«ኤርትራ እምትባል ሀገር እንዳትኖር አደርጋለሁ። አፍርሼ እቀላቅላታለሁ»

«ኤርትራ እምትባል ሀገር እንዳትኖር አደርጋለሁ። አፍርሼ እቀላቅላታለሁ» አቢይ አህመድ አሊ ከአንድሺህ በላይ የብልጽግና ሰልጣኝ ካድሬዎች ስልጠና ላይ የተናገረው!! እንቁዎቻችሁን እሪያ ፊት አትጣቱት፣ጭቃ ላይ ይረጋግጡታልና -መጽሓፍ ቅዱስ *** ወንድወሰን ተክሉ*** 📌 ከአንድሺህ በላይ የብልጽግና ካድሬ ሰልጣኞች «ምርቃት» ላይ ተላልፎ ያፈተለከ ምስጢራዊ ንግግር፦ ፋሺስታዊው የኦሮሙማው ቁንጮ አቢይ አህመድ ውስጥ ለውስጥ ሲያሽከረክር የቆየውን ጸረ ኤርትራ መንግስትና ጸረ የኤርትራ ሕዝብ ድብቅ ፖሊሲውን ሰሞኑን እያሰለጠናቸው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.