Breaking News
Home / Events (page 15)

Events

# የአዲስ አበባ ወጣቶች የዋስትና መብት ዛሬም ሳይከበር ቀርቷል ! ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነ !

# የአዲስ አበባ ወጣቶች የዋስትና መብት ዛሬም ሳይከበር ቀርቷል ! # ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነ ! / ዛሬ ቀጠሮ የነበራቸው የአዲስ አበባ ወጣቶች እና የባልደራስ አባላት በዋስትና ጉዳይ ላይ ውሳኔ እንዲሰጣቸው ለአርብ መጋቢት 30/2014 ዓ.ም ተቀጠሩ፡፡ የዛሬው ችሎት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጀመረ ሲሆን፣ ወጣቶቹ በ3 የተለያዩ መዝገቦች ተለያይተው ቀርበዋል፡፡ # የአድዋ ቲሸርት ጉዳይ የችሎቱ ሂደት የጀመረው …

Read More »

እስክንድር ነጋና የታሰሩት የባልደራስ መሪዎች ተፈቱ!!

የባልደራስ ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በቂሊንጦ ከአቶ እስክንድር ነጋ ጋር ታስረው የነበሩት የፓርቲው የድርጅት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ቸኮል በዛሬው ዕለት ከምሽቱ 12፡30 አካባቢ የማረሚያ ቤቱ ሠራተኞች ድንገት መጥተው ከማረሚያ ቤቱ እንዲወጡ እንደነገሯቸው አስስረድተዋል። “ድንገት አመሻሽ ላይ መጥተው ዕቃችሁን ይዛችሁ ውጡ አሉን፤ ያው እቃችንን ይዘን ወጣን። ምንም የምናውቀው ነገር የለም” በማለት አቶ ስንታየሁ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እንደወጡ በስልክ ለቢቢሲ ተናግረዋል።  አቶ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.